Collapse
הקבינט האזרחיእራሳችንን ይንከባከቡ-ለአጠቃላይ ህዝብ 10 ምክሮች

እራሳችንን ይንከባከቡ-ለአጠቃላይ ህዝብ 10 ምክሮች

ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ ​​ለመንግሥትና ለኪነ-ህውሃት መልስ ከመስጠት ይልቅ ለሰፊው ህዝብ እያነጋገርን ነው-ቤተሰባችንን ፣ ማህበረሰባችንን እና ግዛታችንን የምንጠብቅበት በዚህ መንገድ ነው ፡፡ ሌላ ሀገር የለንም ፡፡

צוות הקבינט האזרחי

 ‍ قراءة النصيحة باللغة العربية   לקריאת העצות בשפה העברית   

 ሲቪሌ ካቢኔ - በዜጎች ተነሳሽነት የተዋቀረ ኮሚቴ፡ 

በአሁኑ ወቅት ሀገራችን (እስራኤሌ) ሇሁሇተኛ ጊዜ በኳረንቲን (በተዕቅቦ) ትገኛሇች፡ ይህም ሲሆን ማህበረሰቡ  መመሪያውን በትክክሌ ካከበረና በተግባር ካዋሇ የበሽታውን ተሰራጭነት ሌንገታና ቁጥሩንም ሌንቀንስ እንችሊሇን፡ በተቃራኒው ዯግሞ መመሪያውን ካሌተገበርነው ማዕቀቡ ትርጉም የሇሽ (ከነቱ ሌፊት) ይሆናሌ፡፡ አሁን እየተከናወነ ያሇው ፍሬ ኣሌባ ክርክርና አምባጓሮ ዋናውን ዓሊማ በምንም መንገዴ ሉያራምዴ አይችሌም፡፡ በዚህ ወቅት ሁለም ያሻውን የሚያዯርግ ከሆነ ሁሊችንም ተሸናፉና የበሽታው ተጋሊጭ መሆናችን አይቀሬ ነው፡ ይህ ዯግሞ እያንዲንደ የራሱን ሃሊፉነት በመውሰዴ ራሱንና ሕዝቡን መጠበቅ ግዴ ይሆንበታሌ፡፡ 

እስከ ዛሬ ዴረስ ይህ የሲቪሌ ካቢኔ የተሇያዩ የፖሉሲ ሰነድችን በማዘጋጀት ሇመንግስት መ/ቤቶች ሇውሳኔዎቻቸው ይረዲ ዘንዴ ሲያቀርብ ቆይቷሌ፡፡ አሁን ግን ሇመጀመሪያ ጊዜ ሃሳብና ምክሮቻችንን በቀጥታ ሇማሕበረሰቡ ሌናቀርብ ወስነናሌ፡፡ በዚህ መሌኩ ራሳችንን፡ ቤተሰቦቻችንና ሕዝባችንን ሇመታዯግ ወስነናሌ፡፡ 

 1. ራስን ሇአዯጋ አሇማጋሇጥ ፡ ርቀታችንን መጠበቅና ጭንብሌ ማዴረግ ፡ 

ከመጠራጠር - አሇመጠራጠር ፡ አስፇሊጊና አስገዲጅ ካሌሆነብን በስተቀር በገበያ ጣቢያ ፡ በመዝናኛና በላልች ሰፇራዎች አንዲችን ከላሊው ጋር ርቀታችንን ሌንጠብቅ ይገባሌ፡፡ በዙሪያችንም ሰዎች ካለ ጭንብለን ከአይንና ከአፍንጫችን ሊይ አናወርዴም፡፡ እስካሁንም ባለት መረጃዎች እንዯተገሇፀው ራሳችንን በዚህ ሁኔታ ከተንከባከብንና ላልችም እንዱተገቡርት ካዯረግን በበችታው የመያዙ ዕዴሌ በጣም ያነሰ እንዯሚሆነ ነው፡፡ (ማስታውቂያዎችን ይመሌከቱ) 

 2. ከቤትዎ ውጪ ሆነ በአቅራቢያዎ ካሇው ክፍት ስፍራ ሲወጡ፡ 

በበዓሊት ወቅት ዝግችቶቻችንን በአብዛኛው ጊዜ በጋራ የምናከናውንባቸው ወቅት ስሇሆነ ራሳችንንም ሆነ የቅርብ ቤተሰቦቻችንን ሇከፊ አዯጋ ሌናጋሌጥ እንችሊሇን፡ ስሇዚህም ማንኛውንም ከቤት ውጭ ሌናከናውናቸው የምንችሊቸውን ዝግጅቶችም ሆነ ስራ ነክ ግንኙነቶች ሁለ በተቻሇ መጠን ርቀታችንን በመጠበቅና ጭንብለን በመጠቀም መሆን አሇበት፡ በዚህ አይነት የበሽታውን ተሊሊፉነት ሌንቀንስና ሌናስወግዴ እንችሊሇን፡፡ 

 3. በእቀባ (በኳረንቲን) ጊዜ ማንኛውንም ሕክምና ከመውሰዴ አሇመቆጠብ፡ 

የዘወትር ምርመራ አሇዎት ? ሔዯው ይታከሙ፡ እንዱሁም ጥሩ ስሜት ካሌተሰማዎትና ሕመሙም ከጠናብዎት በአቅራቢዎ ከሚገኘው የሕክምና ጣቢያ በመዯወሌ ካስፇሇገም ጎራ በማሇት አስፇሊውን ዕርዲታ በጊዜው ይቀበለ፡፡ በኮሮና ሊሇመያዝ ካሇን ፍርሃት አንፃር መውሰዴ የሚገባንን የሕክምና አገሌግልቶች በማዘግየት ሇባሰ አዯጋ ራሳችንን እናጋሌጣሇን፡፡ በዚህም የተነሳ በመጀመሪያው የእቀባ ወቅት ሰዎች ከሕክምና ጣቢያ በመራቃቸውና ተገቢውን ሕክምና ካሇመውሰዲቸው የተነሳ ሉጎደ ችሇዋሌ፡፡ 

ስሇዚህ ማንኛውንም የሕክምና አገሌግልት ዯውል በማነጋገርም ሆነ ከቦታው ዴረስ በመሔዴ አስፇሊጊውን ዕርዲታ መቀበሌ ይኖርብናሌ፡፡ 

 4. ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ ካጋጠመን ከላልች ጋር መምከሩ ይመረጣሌ፡ 

በአብዛኛው ጊዜ የገንዘብ እጥረትና የአቅም ማነስ ሲያጋጥም ነገሮችን በጥሞና ሇመርመርና ሇማየት ያዲግተናሌ፡፡ ስሇዚህም ማንኛውንም ውሳኔ ሇመቀበሌ በተረጋጋ ሁኔታ ቢቻሌ ከቤተሰብ ካሌሆነም ከቅርብ ጓዯኛ ጋር መክሮ ቢሆን ይመረጣሌ፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ካሇን ጭንቀት አንፃር ነገሮች ከብዯው ይታዩናሌ፡፡ እንዱህም ሆኖ አስፇሊጊ ሇውጦች ቢያስፇሌጉ ከቤተሰብ ጋር መመካከሩ ይመረጣሌ፡ እናም ማንኛውም የኢኮኖሚ ተፅዕኖ ሲያጋጥመን እንዯ ጥፊት ወይም ሐፍረት ሆኖ ሉታየንና ሉሰማን አይገባም፡፡

 5. እርዲታም ጠየቁ ወይም ሇመርዲት ቢፇሌጉ ፡ ሇጋራ ዋስትና ወቅቱ ነውና፡ 

ባሌንጀራውን ያጣ ጎረቤት : ከስራው የተፇናቀሇ የቤተሰብ አስተዲዲሪ በዙሪያችሁ ካለ ቀርቦ በመነጋገር የተቻሇውን እርዲታ መሇገስ ያስፇሌጋሌ፡፡ እንዱሁም ከአያቶቻችንም ሆነ በምንኖርበት ሕንፃ ሊይ ከሚገኙት ዕዴሜ ጠገብ አዛውንቶች ዘንዴ በመዯወሌ ብቸኝነት እንዲይሰማቸው በማዴረግ አሇንሊችሁ ሌንሊቸው ይገባሌ፡፡በተጨማሪም የስነ ሌቦና ዕርዲታም ካስፇሇገ ያሇ ምንም ችግር ( በስ/ቁ 1202 ) በመዯወሌ በነፃ ክፍያ አገሌግልት እንዱወስደ ማመሊከት፡፡ 

 6. ጥሩ በመመገብ አሊስፇሊጊ የሰውነት ክብዯት መቀነስ ፡  

የሰውነት ክብዯታችን ከፍ ባሇ ቁጥር በሽታውን የመቋቋም ጉሌበታችን ዝቅተኛ ስሇሚሆን የበሇጠ መጠንቀቅን ይሻሌ፡፡ ዴርጊቱ በወጣቶችም ሊይ ሉከሰት ይችሊሌ፡፡ ስሇዚህ ብዙ እንቅስቃሴ በማናዯርግበትና በቤት ውስጥ ተዘግተን በምንውሌበት ጊዜ በተቻሇ መጠን ገዝተንም ሆነ ሠርተን የምንመገበውን የምግብ አይነትና የአመጋገብ ስርዓት ማመቻቸት ይኖርብናሌ፡፡ እንዱሁም ጣፊጭ መጠጦችን ፡ የእንሰሳት ምርቶች ( በተሇይም እንዯ ስጋ ያለትን ) መጠናቸውን በመቀነስ በምትካቸውም ላልች የአታክሌትና የእህሌ ምግቦችን በመጠቀም እራሳችንን ከበሽታና ካሊስፇሊጊ የሰውነት ክብዯት መጠበቅ ይኖርብናሌ፡፡ 

 7. የሲጋራ ማጨስንና የአሌኮሌ መጠጦችን ሇመቀነስ መጣር፡ 

በዕቀባው ወቅት የማጨስና የአሌኮሌ አጠቃቀማችን ሉጨምርና ይህም ሇከፊ አዯጋ ሉያጋሌጠን ይችሊሌ፡፡ የሲጋራ ጭስ ሇኮሮና በሽታ የበሇጠ ጠንቅና አስጊ ሲሆን፡ የአሌኮሌ መጠጦችን አብዝቶ መጠጣት ዯግሞ በሰውነታችን ውስጥ ያለትን የመከሊከያ ሴልች አብሌጦ ይጎዲቸዋሌ፡፡ ስሇዚሀም ከነዚህ ጎጂ ሱሶች ራስን ሇመጠበቅና ሇመከሊከሌ *6800 በመዯወሌ ከባሇሙያዎች ዕርዲም ሆነ ነፃ የምክር ሌገሳ ማግኘት የሚቻሌ ሲሆን ፡ ሇዚሁ ጉዲይ በተቋቋሙ ማሕበራዊ ዴረ ገፆችም ገብቶ በማየት ባለት መረጃዎች መጠቀም ይመረጣሌ፡፡ 

ከዚህ በተረፇ በሚያጬሱበት ወቅት ቤተሰብኦንና ማህበረሰቡን ከአዯጋ ሇመከሊከሌ 15 እርከኖች (10 ሜትር) መራቅ ያስፇሌጋሌ፡፡ 

 8. በዚህ የእቀባ (ኳረንቲን) ወቅት አካሊዊ የስፖርት እንቅስቃሴ አስፇሊጊነቱ፡ 

አጀማመራችንም ዯረጃ በዯራጃ ሆኖ ፡ ቢቻሌ በቀን ሇ 30 ዯቂቃ የሚሆን አካሊዊ የስፖርት እንቅስቃሴዎችን ብናዯርግ ይመረጣሌ፡፡ ይህ እንቅስቃሴአችን ከኮሮና ብቻ ሳይሆን ከተሇያዩ ላሊ የሰውነት በሽታዎችም እንዴንከሊከሌ ይረዲናሌ፡፡ ይህንንም ሇመስራት የግዴ የስፖርት ማሰሌጠኛ ቦታዎች የመሔዴ ግዳታ የሇብንም፤ ባሇንበትም ቅጥር ግቢም ሆነ በቤት ውስጥ በመስራት ሇውጥ ሌናዯርግ እንችሊሇን፡፡ 

 9. ከተሇምዶዊው አኗኗራችን በተጨማሪ ማህበራዊ ግኑኝነታችንን እንዴናጠናክር፡  

በቂና የተመቻቸ እንቅሌፍ በመተኛት፡ ጥሩ አመጋገብና አስዯስታች ተግባራቶች በማከናወን የመንፇስ እርካታንና የሰውነት ዕረፍትን ማግኘት ይቻሊሌ፡፡ በቤት መታቀቡ የተሇያዩ ተፅዕኖዎችን ሉያስከትሌ ስሇሚችሌ በተቻሇ መጠን አንዲንዴ እንቅስቃሴዎችን ሇብቻም ሆነ በጋራ በመሆን እንዯ፡ ማብሰሌም ሆነ ላልች የምንወዲቸውን ተግባራቶች ከቤተሰብም እና ከወዲጅ ዘመድቻችን ጋር እንዯንተግብር ይመረጣሌ፡ ይህም ሲሆን ያሇምንም ፍራቻ በመወያየት አንዲችን ሇላሊው በማሰብና በመረዲዲት ወቅቱን እንዴናሌፍ ይረዲናሌ፡፡ 

 10. በዕሇታዊው ዕቅዴና ተግባራቶቻችን ሊይ ሌጆችም ተካፊይ እንዱሆኑ ይመረጣሌ፡ 

ኳረንቲን (እቀባው) በሌጆችም ሊይም ቢሆን ከወሊጆች ባሊነሰ የራሱን ተፅዕኖ ያዯርሳሌ፡፡ ስሇዚህም ወሊጆች ማንኛውም ዕቅድቻችሁና ተግባራቶቻችሁ የሌጆችን ዕሇታዊ ፕሮግራሞች ከሒሳብ ያካተተ ሉሆን ይገባሌ፡ ይህም ሲባሌ የእሇት ውልአቸውን፡ የትምህርትና የመዝናኛ ጊዜአችውን ፡ ራሳቸውን ከቴላቭዥንና በኮምፒውተር ሊይ ከሚያሳሌፈት ግዚአቶች በመቆጣጠር የሰዓት ገዯበ ሉኖረው ይገባሌ፡፡ ከዚህም መተጨማሪ ሇእያንዲደን ሌጅ እንዯ ዕዴሜውና እንዯ አቅሙ እያወያየን አሊስፇሊጊ የሆኑ ጭንቀቶችና የውስጥ ፍርሃቶች ሌናስወግዴሇት ይገባሌ፡

 ወርቃማው ምክር - ጥሊቻን አርቀን አንዴነትን ማጠንከር፡  

ሁሊችንም ቢሆን የችግሩ አካሌም ሆነ ተካፊይ ነን፡ መቅሰፍቱ (በሽታው) እያንዲንደን የእስራኤሌ ማሕበረሰብ እየጎዲ ያሇ እንዯመሆኑ መጠን አንዲችን ላሊውን በመወንጀሌ ጣታችንን በላሊው ሊይ ሌንቀስር አይገባም፡ በተቻሇ መጠን ሁኔታዎችን በመረዲትና በማገናዘብ ችግሮቻችንን በጋራ በመሆን ሇመፍታትና ማህበረሰቡን ከአዯጋ ሇመከሊከሌ መረባረቡ ይመረጣሌ፡፡ 

አዘጋጅና አቅራቢ፡ የሲቪሌ ካቢኔው ዋና ተጠሪ ፤ ድ/ር ጋሌ አልን እና ግብረ አበሯቸው፡ ሇአማረኛ ትርጉም ፡ መስፍን መኮንን አሇማየሁ לעיון נוסף:

נוסח לצפייה

❮   כל הפרסומים
צילום: פיקוד העורף

አዘጋጅና አቅራቢ፡ የሲቪሌ ካቢኔው ዋና ተጠሪ ፤ ድ/ር ጋሌ አልን እና ግብረ አበሯቸው፡ ሇአማረኛ ትርጉም ፡ መስፍን መኮንን አሇማየሁ עדכוני השפעה:

No items found.

אזכורים בתקשורת:

No items found.

לעיון נוסף:

צוות הקבינט האזרחי

המאמר נכתב בשיתוף:

צוות הקבינט האזרחי

המאמר נכתב בשיתוף עם:

פרסומים נוספים